Menu Close

በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው ብቸኛው የአይነ-ስውራን የብሬይል ክህሎት ትምህርት ቤት

በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው ብቸኛው የአይነ-ስውራን የብሬይል ክህሎት ትምህርት ቤት የሆነው ሶሎን የአይነ ስውራን ት/ት ቤት ተማሪዎች እና የድርጅቱ ሀላፊዎች ድርጅታችን እሁድ ጥር 25/2017 ዓም የሚያደርገውን የእግር ጉዞ ቲሸርቶችን በመግዛት ለጉዞው በዚህ መልኩ ደምቀው አብሮነታቸውን አሳይተዋል። እናመሰግናለን👏👏👏

Posted in blog, Events, News

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *