ቸሻየር ኢትዮጵያ መናገሻ ተሃድሶ ማዕከል አካል ጉዳኛ ልጅ ላላቸው እናቶች የተሃድሶ ክህሎት ስልጠና ሰጠ።
ስልጠናው ለ3 ቀናት የተሰጠ ስሆን አላማውም እናቶች ለልጆቻቸው ጥራት ያለው እንክብካቤ እንዲሰጡ አስፈላጊውን እውቀትና ክህሎት ማስጨበጥ ነው። መርሃ ግብሩ እንደተጠናቀቀ ተሳታፊዎች በተሃድሶ ማዕከሉ የሚሰጡትን አገልግሎቶችን ጎብኝተዋል።
Cheshire Ethiopia Menagesha Rehabilitation Center conducted Rehabilitation skill training for the mothers of children who have polio and other developmental disabilities.
The training was given for three days and aimed at empowering mothers with the necessary knowledge and skills to provide quality care for their children. Upon completion of the training, the participants visited the facilities of the rehabilitation center and shared their feedback.