Menu Close

Blog

የግንባታው ሂደቱ በፎቶ በሚታየው መልኩ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሷል!!! ቀሪ የማጠናቀቂያ/finishing ስራዎችን ብቻ ይቀሩናል!!!!!

አካላዊ ተሃድሶ አገልግሎት ፈልገው ከተለያዩ ከተሞች ወደ ቸሻየር ኢት/ያ-ሀዋሳ ተሃድሶ ማዕከል የሚመጡ አካል ጉዳተኞች ጊዚያዊ የመኝታ አገልግሎት መስጫ ክፍሎች የግንባታ ሂደት በመጠናቀቅ ላይ የሚገኝ ሲሆን፡…