Exciting News: Our organization, in partnership with ICRC, has started the boarding room construction aimed at enhancing our center’s service quality. Our organization is dedicated to enhancing service quality. Stay tuned for more updates on our ongoing efforts!
አስደሳች ዜና፡ ድርጅታሁ ቸሻየር ኢትዮጲያ ሀዋሳ ማእከል ከአይ.ሲ.አር.ሲ . ጋር በመተባበር የማዕከላችንን የአገልግሎት ጥራት ለማሳደግ ያለመ የቦርዲንግ ክፍል ግንባታ ጀምሯል። የድርጅታችን የአገልግሎ ጥራት መሻሻል የምናደርገው ጥረት በሌሎች ተጨማሪ ስራዎች ይጠብቁ!