Menu Close

Category: Projects

የግንባታው ሂደቱ በፎቶ በሚታየው መልኩ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሷል!!! ቀሪ የማጠናቀቂያ/finishing ስራዎችን ብቻ ይቀሩናል!!!!!

አካላዊ ተሃድሶ አገልግሎት ፈልገው ከተለያዩ ከተሞች ወደ ቸሻየር ኢት/ያ-ሀዋሳ ተሃድሶ ማዕከል የሚመጡ አካል ጉዳተኞች ጊዚያዊ የመኝታ አገልግሎት መስጫ ክፍሎች የግንባታ ሂደት በመጠናቀቅ ላይ የሚገኝ ሲሆን፡…

ትምህርት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራትንና ለአካል ጉዳተኞች የተሃድሶ እገልግሎት የሚሰጡ መንግስታዊ ያልሆኑ ግብረሰናይ ድርጅቶችን አነጋገረ።

የኢፌድሪ የትምህርት ሚኒስትር ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ረቡዕ መስከረም 23 ቀን 2016 ዓም የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራትንፌዴሬሽንና የብሔራዊ ማህበራት አመራሮችና ለአካል ጉዳተኞች የተሃድሶ እገልግሎት የሚሰጡ…