ቸሻየር ኢትዮጲያ 45ኛውን የድጋፍ ማሰባሰቢያ የእግር ጉዞ በሐዋሳና በድሬዳዋ በደማቅ ሁኔታ ያደረገ ሲሆን ቅዳሜ ሚያዝያ 28/2015 በአዲስ አበባ ዙሪያ መናገሻ የተሐድሶ ማዕከል በደማቅ ፐሮግራም አክብሮአል፡፡ የእግር ጉዞ ፕሮግራም ፎቶ በከፊል
Cheshire Ethiopia conducted a colorful fundraising walk event at Hawassa and Diredawa and the final event conducted at Menagesha Rehabilitation Center.